Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline19 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00
  • opening dateከሰዓት 8፡30
  • Categories Food And Beverage , Textile, Garment & Leather , Services

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 023/18

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ

  1. አንድ (ሎት 1)፦ ለሁለት ዓመት የሚቆይ የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፤
  2. ሁለት (ሎት 2)፦ ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል ለሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ (የሥራ ልብስ) ማለትም:- ሙሉ ቱታ ብዛት 721፣ ጋዋን ብዛት 660፣ ሸሚዝ ብዛት 186፣ ሙሉ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ብዛት 520 ሜትር፣ ከረባት ብዛት 186፣ የቆዳ የእጅ ጓንት ብዛት 150፣ የፕላስቲክ የእጅ ጓንት ብዛት 300 እና የሹራብ የእጅ ጓንት ብዛት 150 ግዥ፣

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናንሺያል እና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡

ጨረታው 21/1/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሺያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30
ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
አዲስ አበባ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Open tender for two lots: (1) two-year supply of staff club inputs and hospitality services; (2) two-year supply of workwear including uniforms, shirts, fabric, and gloves. Bidders need valid trade license, supplier registration, VAT, and tax clearance.
Save Tender