የኣማራ ብሔራዊ ክላዊ መንግስት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለክዘና ማዕከል አገልግሎት የሚውል የኤ ፍ ኤስ አር /FSR/መኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ፦
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው
3. የግዥ መጠን ብር ከ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያም በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለ አለባቸው።
4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከውጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጭራች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረ አለባቸው።
6. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specification/ከጨራ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል። ተጫራቾች ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ በር/ በመክረል ከኝዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13/15 የጨረታ ሰነዱን ማጋዝት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበዋስትና /Bid Bond/ለሚወዳደሩበት ግዥ ዓይነት ጠቅላላ ዋጋ የዴክስ ቶፕ ኮምፒውትውር እና የኤፈ ኤስ አር መኪና ጎማ 50,000.00 /ሃምሳሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ /cpo/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
8. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በእምጥቀስ ግልፅ ጨረታ የሚል ተፅፎበት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫርቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአብከም ትምህርት ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ክፍት ጨረታ ይከፈታል።
10. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
11.ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ አብከም ትምህርት ቢሮ ግዥና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በኝባር በመቅረብ ፋክስ ቁጥር 058 222 0814 በመላክ ወይም በስልክ ቁትር 0583209939/058 226 6267/ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
