Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ክፍያ መንገድ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. Supply &  Instalation Automated Backup System.

በመሆኑ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  •   የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ክፍያ ሰርተፍኬት
  • በዘርፉ አቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀት

► ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ90 /ዘጠና/ ቀናት

► የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተና መሆን ይንርበታል።

► ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላቹ።

► የጨረታ ማስከበሪያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 13/10/2015 ዓ.ም እስከቀኑ 9፡00 ሰዓት 

► ጨረታው የሚከፈተው 10/10/2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት 

► ኢንተርፕራዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

► ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።

 አድራሻ ል፤፟ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ /ዋና መስሪያ ቤት ቱሊድም ቱ/

Save Tender