Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በማዕከላዊ አንድ ሪጀን ትራንስ ሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ስር በሚገኙ የተለያዩ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች አትክልተኛ እና የጠበቃ አገልግሎት ግዥ በሌላ ወገን /በሦስተኛ/ እዲሰራ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በኮንትራት ለማሰራት በመፈለጉ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ነው። አትክልተኛ የጥበቃ ሀላፊ እና ጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከእዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።


  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በማዕከላዊ አንድ ሪጀን ትራንስ ሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ስር በሚገኙ የተለያዩ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች አትክልተኛ እና የጠበቃ አገልግሎት ግዥ በሌላ ወገን /በሦስተኛ/ እዲሰራ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በኮንትራት ለማሰራት በመፈለጉ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ነው። አትክልተኛ የጥበቃ ሀላፊ እና ጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከእዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
  • ተጫራቺኦች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ በግዥ ኤጀንሲው የአቅራቢዎች ዝርዝር ደረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማአስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኬ ኬር ኝጻ ሜክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ ቄራ መንገድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት 12ኛ ፎቅ ፋይናስ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል አንደኛ ፎቅ ከፕሮኩርመንት መምሪያ ቢሮ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን አትክልተኛ እና የጥበቃ አገልግሎት ዋጋ ዝርዝር እና ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/14/2015 የሚል ምልክት በምድርረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የአገልግሎት/ስራ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን በሲፒኦ የጨረታ መዝጊያ ቀን ና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
ሎት-1 አትክልተኛ 8000.00/ስምንት ሺህ ብር/ ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ምከቀኑ 8፡30 ሰዓት
ሎት 2 ጥበቃ እና የጥበቃ ኃላፊ 19,000.00/አስራ ዘጠኝ ሺህ ብር/
  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች ሙሉ ዝርዝር መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኝት የሚችሉና ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በስክ ቁጥር 011 5 58 19 16/0597 መደወል ይችላሉ።
Save Tender