በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒኦ ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 የማሸነሪ መሳሪያዎች ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሎት 9 የጥገና ዕቃዎች ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሎት ከ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ሎት 12 የህትመት ስራዎች ሎት 13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒኦ ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 የማሸነሪ መሳሪያዎች ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሎት 9 የጥገና ዕቃዎች ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሎት ከ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ሎት 12 የህትመት ስራዎች ሎት 13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡
-
የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
-
የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያለው፡፡
-
የግብር ክሪላንስ ያለው፡፡
-
የአቅራቢነት ሊስት መመዝገባቸውን/በዌብ ሳይት ማረጋገጥ የሚችል፡፡
-
የVAT መመዝገባቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
-
የጥቃቅንና አነስተኛ በሚያመርቱት ምርት የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
-
የጨረታ ማስከበረያ/የጥቃቅን የአምራችነት ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡
-
ሎት 1 የደንብ ልብስ ሲፒኦ ብር 10,280.00 /አስር ሺ ሁለት መቶ ሰማኒያ ብር ብቻ (2%)
-
ሎት2 የስፌት ዋጋ ሲፒኦ ብር 5000.00 /አምስት ሺህ ብር ብቻ
-
ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሲፒኦ ብር 8000.00 /ስምንት ሺህ ብር ብቻ/(2%)
-
ሎት4 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ሲፒኦ 7450.00 / ሰባት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር/(2%)
-
ሎት5 ሕትመት ሲፒኦ ብር 1536.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ብቻ (2%)
-
ሎት6 የህክምና እቃዎች ሲፒኦ 1210.00 /አንድ ሺ ሁለት መቶ አስር ብር ብቻ (2%)
-
ሎት7 የፅዳት ዕቃዎች ሲፒኦ ብር 8676.00 /ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ስድስት ብር ብቻ/ (0.9%)
-
ሎት 8 አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ ሲፒኦ ብር 8000.00 /ስምንት ሺህ ብር ብቻ/(2%)
-
ሎት 9 የማሽነሪ መሳሪያዎች ዕድሳት ሲፒኦ ብር /1600.00 /አንድ ሺ ስድስት መቶ ብር ብቻ (2%)
-
ሎት10 ልዩ ልዩ የህንፃ ጥገና ዕቃዎች ሲፒኦ ብር /8268.00/ ስምንት ሺ ሁለት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ብቻ(2%)
-
ሎት111 ቋሚ ዕቃዎች ሲፒኦ ብር /1308.00/ አስራ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ስምንት ብር ብቻ (2%)
-
ሎት 12 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሲፒኦ ብር /8000.00 /ስምንት ሺህ ብር ብቻ (2%)
-
ሎት13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃ ሲፒኦ /600.00/ ስድስት መቶ ብር ብቻ/(2%)
* ጠቅላላ ድምር 79,928.00/ሰባ ዘጠኝ ሺ ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ብር ብቻ
8.የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር ዐ7 እየቀረቡ መግዛት ይችላል፡፡
9. ተጫራች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉትıo (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
10 ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በ5፡00/ አምስት ሰዓት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
11 ተጫራቾች ያሸነፉበት ዋና ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
12. ተጫራቾች ጨረታውን ከመክፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና የሚቀርብባቸው እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፌኬሽን (Specification) መሰረት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
13. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት እቃ በራሱ ትራንሰፖርት መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
14. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
* አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ ቤት፡፡
፡-ከአማኑኤል ቶታል ወረድ ብሎ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0112736093/0112736094/0112132493
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
