ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከተማ ልማት አገልግሎት ጽ/ቤት ለUIIDP በጀት እና ለባቲ አስ/ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ማለትም ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3 kሚ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 የግብርና ዘር ግዥ ሎት 5 የእንሣት መድሃኒት ግዥ ሎት 6 የግብርና እቃዎች /ፓሊቲን ትዩቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያJሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2 የግብር መለያ ቁጥር ወይም TIN NO ተመዝጋቢ የሆኑ
3 ተጫራቾች እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ቫት ተመዝጋቢ መሆማቸውም የሚያረጋግጥ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁ ከ1-3 ተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ አድርጎ የሚችል
5 የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን/ በጨረታ ሰንዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሰነዱን ቢሮ ቁ 6 ከረዳት ገ/ያዥ ላይ መግዛት ይችላሉ። ፓስታውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩት ቁጥር ዋጋ ሎት1 5,00 /አምስት ሺ ብር/ ሎት2 5,000/አምስት ሺ ብር/ ሎት3 5,000/አምስት ሺ ብር/ ሎት 4 1,000 /አንድ ሺ ብር/ ሎት5 2,000/ሁለት ሺ ብር/ ሎት 6 2,000 /ሁለት ሺ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ወይም CPO ወይም ቢድ ቦንድ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባቲ ከተማ ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመሂ1። ገቢ አድሆ ከዋና ጨረታ ሰነድ ጋር ፓስታ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ አለባቸው በእጅ cpo ወይም ጥሬ ገንዘብ ይዞ መቅረብ አይችልም።
7 ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን ከ16/05/2016 እስከ 7/06/2016 የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ከጽ/ቤቱ ረዳት ገ/ያዥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጽለን።
8 ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን ላይ በ7/06/2016 ዓ/ም በ3፡30 ሁሉም ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ሎት1 እና ሎት2 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሎተ 3 እና ሎት 4 5፡30 ሎት 5 እና ሎት 6 8:30 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው ሊከፈት ሳይገኙ በቀሩ ጨረታውን ከመከፈትም ሆነ የጨረታውን ሂደት ለሚወስነው ውሳኔዎች ተገዥ ናቸው።
9 ጨረታውን በ/ቤቱ በሎት ድምር ማወዳደር እንደሚችል ታውቆ በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩት እቃዎች ሁሉ ዋጋችው መJላት አለባቸው።
10 አሸናፊ ተጭራቾች ያሸነፉትን እቃዎችን በባቱ ከተማ አስ/ገን/አ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በራሳቸው ትራንስፓር ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
11 በባለሙያ መታየት ያላለባቸው እቃዎችን ጽ/ቤቱ በሚያቀርበው በባለሙያ አረጋግጠን የምንረከብ መሆኑን ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው። ተገጣጣሚ ለሆኑ እቃዎች አሸናፊው ድርጅት ጉጣጥም ማስረከብ ይኖርበታል
12 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለማወዳደር እና ላውጡት ወጪ መ/ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
13 መ/ቤቱ 2% መቀነስ እና መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913 40 06 23 መደወል ይችላሉ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ
አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
