Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline31 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-31 10:05:00
  • Categories Organizational , Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፥የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት፥የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች)በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ምድብ 1 የተለያዩ የሥራ አልባሳት

ምድብ 2 የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት

ምድብ3. የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች)

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

1.     በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN No.) ያላቸው፡፡

2.     የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ለምድብ 2 ብር20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ) እና ለምድብ 3 ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና ( Bid Bond ) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋርአያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 25/12/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው በዚሁ ቀን 25/02/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.     ተጫራቾች ለሶስቱም ምድብ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

9.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሱ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

ስልክ ቁጥር 0115525405/011-551-32 88

 

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

✨ messages.ai_summary
- Tender No. 01/2019: Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) invites open tender bids for Lot 1 (various work clothes), Lot 2 (enterprise-logo overalls and caps), and Lot 3 (various work and safety shoes). - Submission deadline and bid opening: 31 August 2026. - Bid document price: ETB 300 per lot (non-refundable). Bid bonds: ETB 150,000 (Lot 1), ETB 20,000 (Lot 2), ETB 60,000 (Lot 3). - Bidders must have a valid trade license, TIN, current tax clearance, VAT registration, and be registered in the Ministry of Finance supplier list; samples are required for all three lots.
Save Tender