Procurement of Uniforms
የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የደህንነት እና የሥራ ጫማዎች ግዥ
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of Employees Uniform.
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል።
የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፤ ፈርኒቸር፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የእለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣የኤሌትሮኒከስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር / ጎማዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሴት የበረራ አስተናጋጅ ሠራተኞች ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል::
የይ ዓለም ሆስፒታል ህከምና ኮሌጅ ተኝተውና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን የሚውሉ መድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያዎችንና የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የዕዳት ዕቃዎችን፣ ለሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለተኝቶ ታካሚዎችና ለህከምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆኑ ጥራጥሬዎች ፣አትከልት፣ ዳቦ፣የተለያዩ ህትመቶች፣ የመኪና መ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የይ ዓለም ሆስፒታል ህከምና ኮሌጅ ተኝተውና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን የሚውሉ መድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያዎችንና የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የዕዳት ዕቃዎችን፣ ለሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለተኝቶ ታካሚዎችና ለህከምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆኑ ጥራጥሬዎች ፣አትከልት፣ ዳቦ፣ እንጀራ ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁሶች፣ ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ፈርኒቸር/ቮ የመኪና መለዋወ
BGI Ethiopia Plc, a large scale brewery and beverage producer under Group Castel, invites eligible and qualified bidders to participate in an open tender for the supply of Employees Work Wear (Uniform).
የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የሰረተኛ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎችን የመኪና ጎማዎችን፤ ፈርኒቸሮችን፤ የኤሌከትሮንከስ እና ሞተር ሰይከሎችን የክልሉ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የአኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2019 ዓም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች ፡የመኪና ከራይ፤የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የግንባታ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሆቴል ምግቦች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችየተለያዩ የህትመት ስራዎች እና ሞተር ሳይከል በጨ
የቂርቆስ ክፍስ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 06/12/2018 እና 09/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ግዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሰንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ጫማዎች፣ጊርቦከሰ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማየወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የወሐይመራት/አንደኛ አንደኛና መደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው እና ለESRP ፕሮጄክት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡