አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ብርሃን ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 የደንብ ልብስና ስፌት፣ ሎት2 የጽሕፈት መሳሪያ(አላቂ የቢሮ እቃ) ፣ሎት 3 የህትመት ሥራ፣ ሎት4 የትምህርት መርጃ ዕቃዎች ፣ሎት5.የፅዳት ዕቃ.፣ ሎት6 የሕንፃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ፣ሎት7 ማሸነሪ ጥገና ሎት 8.ቋሚ ዕቃ ፣ሎት9.ሕንፃ ጥገና፣ ሎት10.አላቂ የህከምና ዕቃዎች እና ሎት11 የሠራተኛ የካፌ አገልግሎት የመሳሰሉትን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡