Tender Detail

Tender Details


አዲስ ብርሃን ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 የደንብ ልብስና ስፌት፣ ሎት2 የጽሕፈት መሳሪያ(አላቂ የቢሮ እቃ) ፣ሎት 3 የህትመት ሥራ፣ ሎት4 የትምህርት መርጃ ዕቃዎች ፣ሎት5.የፅዳት ዕቃ.፣ ሎት6 የሕንፃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ፣ሎት7 ማሸነሪ ጥገና ሎት 8.ቋሚ ዕቃ ፣ሎት9.ሕንፃ ጥገና፣ ሎት10.አላቂ የህከምና ዕቃዎች እና ሎት11 የሠራተኛ የካፌ አገልግሎት የመሳሰሉትን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2028

አዲስ ብርሃን ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 የደንብ ልብስና ስፌት፣ ሎት2 የጽሕፈት መሳሪያ(አላቂ የቢሮ እቃ) ፣ሎት 3 የህትመት ሥራ፣ ሎት4 የትምህርት መርጃ ዕቃዎች ፣ሎት5.የፅዳት ዕቃ.፣ ሎት6 የሕንፃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ፣ሎት7 ማሸነሪ ጥገና ሎት 8.ቋሚ ዕቃ ፣ሎት9.ሕንፃ ጥገና፣ ሎት10.አላቂ የህከምና ዕቃዎች እና ሎት11 የሠራተኛ የካፌ አገልግሎት የመሳሰሉትን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል

1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት  

2. በዘርፉ የተሰማሩበት ፍቃድ በዕቃ አቅራቢነት እና አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢ ቢሮ የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ መለያ(Tin) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ

3. ጨረታውን ለመሳተፍ በቅድሚያ ለተጠቀሱት እቃዎች የማይመለስ በሎት ብር100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ኦርጂናል እና ፎቶኮፒ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት  ይኖርባቸዋል ፡፡

የሚቀርበው  ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት ።

5. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩ ደሩባቸው ዕቃዎች ዕቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች በተናጠል በየሎቱ ለሎት1 ብር 6,145.65፣ ለሎት 2 ብር 499.96፣ ለሎት3 ብር 748.83 ፣ለሎት 4 ብር 3,038.23 ፣ለሎት5 ብር 6,983.99 ፣ለሎት 6 ብር 900 ለሎት7 ብር 500 ፣ለሎት 8 ብር 3,874.05፣ለሎት9 ብር 5,000፣ ለሎት 10 ብር 300 ለሎት11 ብር7,272 የጨረታ ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ማስከበርያ ሲ.ፒ.ኦ እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀን ድረስ ከዋና ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀ  ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን በአሥራኛወ ቀን ከሰዓት በኋላ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ/ግ/ን/አስ/ገ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡

8. አሸናፊ ድርጅት የተገዙትን(የታዘዙተን) እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ አለበት፡

9. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ከመፈረማቸው በፊት የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፦ ት/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና (የተሻለ መንገድ ካገኘ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዩች ጋር በተያያዘ የዕቃውን ብዛት 20% የመጨመር፤የመቀነስ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙ ጫራቾች እሴት የሚጨምሩ (አምራች ሲሆኑ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾት ካደራጃቸው አካል በሚያመጡት ደብዳቤ ይስተናገዳሉ፡፡

አድራሻ፡- በጉለሌ ክ/ከተማ ቀጨኔ በድሮ ወረዳ 5 በአሁኑ ወረዳ 4 ከፍ ብሎ ቀበሌ 07/17 መዝናኛ ከበብ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

አዲስ ብርሃን ቅ/አን/አ/ እና መካ/ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender