Tender Detail

Tender Details


ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ግዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሰንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ጫማዎች፣ጊርቦከሰ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ


በጉምሩክ ኮሚሽን የስ/ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 10/2019:

11/2019:12/2019:13/2019:14/2019:15/2019:16/2019 እና 17/2019 የጨረታ ማስታወቂያ፣

ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት በተለያዩ ግዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሰንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ጫማዎች፣ጊርቦከሰ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 በቀን 4/12/2018 . ጨረታ ቁጥር 11/2019 07/12/2018 .ም፥ጨረታ ቁጥር 12/2019 11/12/2018 .ም፥ ጨረታ ቁጥር 13/2019 በቀን 14/12/. ጨረታ ቁጥር 14/2019 በቀን 18/12/2018 . ጨረታ ቁጥር 15/2019 በቀን 21/11/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 16/2019 በቀን 25/12/2018 ዓም እና ጨረታ ቁጥር 17/2019 በቀን 28/12/2018 . በመሆኑ የቀጣይ 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ በተፈለገው መጠን ለማሳካት ለሁሉም ተደራሽነት ባለው መልኩ በጋዜጣ ማስታወቂያ እንዲወጣልን እየጠየቅን ዝርዝር መረጃ ከህዚህ በታች በተራ ቁጥር 1-14 እንገልፃለን፡፡

በመሆኑም

1.     በቅጽ/ቤቱ ለሚካሄደው ጨረታ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የተከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ማንኛውም ግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትርበስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200 - 600 ከሰዓት በኋላ 7:00 - 11:00 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200 - 6:00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ በመክፈል ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩከ //ቤት ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን ቅጥር ግቢ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡

3.     በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ(5%) (CPO) CUSTOMS COMMSSION ADDS ABABA ARPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች የዕቃዎቹን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ካርጎ መጋዘን እና ገርጂ መጋዘን ነሐሴ 4/2018 ዓም ነሐሴ 7/2018 ዓም፤ ነሐሴ 11/2018.ም፣ ነሐሴ 14/2018 . ነሐሴ 18/2018 /ም፣ ነሐሴ 21/2018 ዓም ነሐሴ 25/2018 ዓም፡ ነሐሴ 28/2018 ከቀኑ 800 ተዘግቶ በቀን 8:15 የሚከፈት ይሆናል

5.     በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታ የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው በቀረቡት ቅጾች መሠረት ለመረጡት የዕቃዎች ኮድ የተሰጠ ዋጋ የተጫራቾች ስም አድራሻ፣ ፊርማና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ(CPO) እና ከላይ በተ. 1 የተገለጹትን ሰነዶች ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ላይ በመፈረም አዲስ አበባ ኤርፖርት ///ቤት ገርጂ የውርስ ዕቃዎች እወጋገድ ቡድን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን መግዣ ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም፡፡

7.     ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምገማ ተጠናቆ የጨረታው ውጤት እስከሚታወቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል፡፡

8.     የጨረታው አሸናፊዎች ጨረታውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ 05 (አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለባቸው፡፡

9.     ከላይ በተ. 8 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ተረከቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

በተራ ቁጥር 01 - 09 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪም በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 በቀን 4/12/2018 . ጨረታ ቁጥር 11/2019 በተን 7/12/2018. ጨረታ ቁጥር 12/2019 በቀን 11/12/2018 . ጨረታ ቁጥር 13/2019 በቀን 14/12/2018. ጨረታ ቁጥር 14/2019 በቀን 18/12/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 15/2019 በቀን 21/02/2018. ጨረታ ቁጥር 16/2019 በቀን 25/12/2018 . ጨረታ ቁጥር 17/2019 በቀን 28/12/2018. ጨረታ ከጥዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የምናካሂድ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ እያሳወቅን፣ የዕቃዎችንና  ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ገርጂ እና ካርጎ ውርስ መጋዘን በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

10.                        በሃራጅ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100.00 (አንድ መቶ) APHC CUS TOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ስም ማስያስ ይኖርባቸዋል፡

11.                        ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዋጋ ከቫት በፊት የተሰጠ መሆኑ እናሳውቃልን፡፡

12.                        ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች በተናጠል ሳይሆን ለጨረታ ሰነዱ በተሰጠ ኮድ ቁጥር ብቻ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃልን፣

13.                        //ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

14.                        በቅ//ቤት ደረጃ እየተካሄደ ያለውን የጨረታ አድማስ ለማስፋት ፈጣን የዕቃዎች ማስወገድ ሥራ በማከናወን እና ገቢን በወቅቱ ለመሰብሰብ እንዲቻል ጨረታዎችን በወረቀት አልባ (Online) አሠራርለማስኬድ ከኦከሽን ኢትዮጵያ ኢማ ጋር ለመሥራት በመታሰቡ ዘወትር ሐሙስ የሚካሄደውን ግልፅ ጨረታ በቀጥታ ሙሉ በሙሉ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኢማ በወረቀት አልባ (Online) የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን፡

15.                        የኦክሽን ኢትዮጵያ ኢማ መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር+251905115511 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

16.                        በጉምሩክ ኮሚሽን ከፍያ የሚታበ አንድ ጋዜጣ ለቅርንጫፍ /ቤታችን እንዲሰጠን እንጠይቃለን፤ ስተጨማሪ መረጃ ቦሌ ኤርፖርት በስልክ ቁጥር 011 668 45 37 እና 011 668 41 93 ደውሱ ይጠይቁ፡፡

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

 

✨ messages.ai_summary
- Confiscated goods sold as-is via open tender and auction: electronics, mobile phones, vehicle spare parts, jewelry and parts, clothes, shoes, gearboxes, and other items. - Issued by the Addis Ababa Airport Customs Branch Office, Customs Commission, under tender numbers 10/2019–17/2019. - Bid documents cost a non-refundable 100 ETB; open tender bidders must provide a 5% CPO bid security, while auction bidders provide a 100 ETB security. - Submission and opening dates are listed per lot in Nehase 2018 EC, including Nehase 4, 7, 11, 14, 18, 21, 25, and 28; bids close at 8:00 AM and open at 8:15 AM on the stated dates, with auction tenders from 4:00 AM. - Bidders need a renewed trade license, tax identification number, VAT certificate, and tax clearance evidence; items are sold only by code number, prices are before VAT, and winners must pay and collect goods within 5 days.
Save Tender