የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የሰረተኛ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎችን የመኪና ጎማዎችን፤ ፈርኒቸሮችን፤ የኤሌከትሮንከስ እና ሞተር ሰይከሎችን የክልሉ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የወሊሶ ከተማ /ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድዮም ጥገና ሥራን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ አፈጻጸም መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክሎችን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡