Tender Detail

Tender Details

  • Company የወሊሶ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ወሊሶ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-41-30-12
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

የወሊሶ ከተማ /ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድዮም ጥገና ሥራን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ አፈጻጸም መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር Waliso-SR-Main-002-CW-2018

 

የወሊሶ ከተማ //ቤት 2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት /ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድዮም ጥገና ሥራን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ አፈጻጸም መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ዝርዝር ሁኔታዎች፡-

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 21 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ ይሆናል። ተጫራቾች ለእስታድየም ጥገና ሥራ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ የኢትዮጵያ ብር) በሲንቄ ባን በወሊሶ ከተማ //ቤት ሒሳ ቁጥር 1071027311218 በማስገባት በወሊሶ ከተማ ገቢ /ቤት ደረሰኝ በመቁረጥ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር ይዘው በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የወሊሶ ከተማ ገንዘብ /ቤት 3 ፎቅ ከቢሮ ቁጥር 26 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

የተጫራቾች ታዎች፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለቸውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃድ ያሳደሱ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው በግንባታ ዲዛይን ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ደረጃ GC-5 እና ከዚያ በላይ ያለው፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስ ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢነት ምስ ወረቀት ያለውና የሚያቀርብ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ መስከበሪያ ለጠቅላላ ግዥ ሕጋዊ ከሆነ ባንክ የተረጋገጠ CPO 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ የኢትዮጵያ ብር) ርጂናሉን ከኦርጅናል ሰነድ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቹ ከማጭርበር፣ ከሙስና፣ ከማታለልና ከማስገደድ ድርጊት የማይፈጽሙ መሆኑን ለማረጋገጥ ግዴታ ለመግባት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘውን ቅጽ ሞልተው በመፈረም ማስገባት አለቸው፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን እንስቶ 15 ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ ዋስትና ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በማስያዝ ውል ባይገባ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስየዘው ገንዘብ ለመንግስት ውርስ ሆኖ በግዥ አዋጅ እና አፈጸጸም መመሪያ መሰረት ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል፡፡ የውል ማስከበሪያ ዋስትናው ሕጋዊ ከሆነ ባንክ የተረጋጋጠ CPO የሚያስዝ እና ውል የገቡበትን ሥራ አጠነቀው እስጨርሱ ድረስ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የመልካም ሥራ አፈጸጸም እና ሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በአየር ላይ የሚውልበት ቀን በመሆኑ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ያለ ስርዝ ድልዝ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ሁሉንም ማስረጃ እና በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መሰረት የቴ እና የፋይናሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና ከሁለት ኮፒ ጋር በተላያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ በወሊሶ ከተማ //ቤት 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግተው በዕለቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን የመፈቻ ስነ ስርዓት ያስተጓጉልም፡፡
  8. ተጫራች ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ሥራ ወስዶ ያስተጓጎ ያቋረ ያለበቂ ምክንያት ያዘገያ፣ እንሁም ከአሰሪው /ቤት በመሰል ተግባራት ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ቅጣት የተጣለበት፤ ውል ያቋረጣ ተቋራጭ በቀጥታ ከውድድሩም ሆነ ረታው ይሰረዛል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- (011-341-3012/2108) በመደወል መጠያቅ ይችላሉ፡፡

 

የወ ከተማ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender