Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ኢትዮጵያ, Phone: 0942704778
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500(አምስት) መቶ ብር
  • opening dateበዚሁ እለት 8፡30
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction , Construction Works

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ማእከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎከ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01

ማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2019 በጀት አመት በወረዳው ማእከል ሚቄ ከተማ 1 ደረጃ /ቤት 2(ሁለት) ብሎከ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል፡፡

መስፈርት፡-

1. በዘርፉ ደረጃ 6(ስድስት) ፈቃድ ያለው እና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት

2. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ የሆነ

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN Numeber/ ያለው

4. የአቅራቢነት ምዝገባ በኦንላየን የተመዘገበ

5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 300,000/ሶስት መቶ ብር/Uncondtional(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ) ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ማቅረብ የሚችል በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከጉራጌ ዞን እኖር ኤነር ምገር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ከግ//አስ ስራ ሂደት 500( አምስት )መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላል፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው ኣንድ ቴከኒካል ኦርጂናል እና ፋይናሻል ኦርጂናል እንዲሁም ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 800 ታሽጎ 830 ላይይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ቢያጋጥም በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሻገር መሆኑን እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-በአፈፃጸማቸው ምክንያት ከከልሉ ግዥ ኤጀንሲ እገዳ ወይም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ እኖር ኤነር መገር ወረዳ //ቤት

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖርኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a 2-block student classroom and 1-block office building at Mique town primary school, Enor Ener district, Gurage Zone, Central Ethiopia. Bidders must hold Grade 6 construction license, valid tax clearance, VAT registration, TIN, and online supplier registration.
Save Tender