የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የሰረተኛ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎችን የመኪና ጎማዎችን፤ ፈርኒቸሮችን፤ የኤሌከትሮንከስ እና ሞተር ሰይከሎችን የክልሉ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር-01/2019
የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የሰረተኛ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎችን የመኪና ጎማዎችን፤ ፈርኒቸሮችን፤ የኤሌከትሮንከስ እና ሞተር ሰይከሎችን የክልሉ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዝርዝር ሁኔታዎች፡-
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ተከታታይየስራ ቀን ድረስ ይሆናል፣ ስለዕቃዎቹ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ ሰነድ በየሎቱ የማይመለስ ብር500.00 (አምስት መቶ) በሲንቄ ባንከ በወሊሶ ከተማ ገንዘብ ገ/ጽ ቤት በተከፈተው ሒሳብ ቁጥር1071027311218 በማስገባት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከወሊሶ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን
መግዛት ይችላሉ::
የተጫራቾች ግዴታዎች፡-
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው::
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስከር ወረቀት ያለቸው እንዲሁም በፌዴራል ገ/ሚኒስቴር ወይም በአሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃ እና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው::
4. ተጫራቾች የጨረታ መስከበሪያ ህጋዊ ከሆና ባንክ የተረጋጋ CPO በየ ሎቱ 30,000.00 /ሰላሰ ሺህ/ ማስያዝ አለባቸው::
5. ተጫራቹ ከማጭበርበር፤ ከሙስና፣ ከማታለልና የማስገደድ ድርግት የማይፈጽሙ መሆኑን ለማረጋገጥ ግዴታ ለመግባት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘውን ቅጽ ሞልተው በመፈረም ማስገባት አለበቸው፡፡
6. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈርሙ የውል ማስከበሪያ ዋስትና 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ያለ ስርዝ ድልዝ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በአርጅናል እና በኮፒ በመለየት በኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዝሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወሊሶ ከተማ ሁለገብ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
8. ጨረታው የሚከፈትበት ቀኑ በዓል ከሆነ ጨረታው በቀጠዩ ቀን በተመሳሰይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች (011-341-3012) በመደወል መረዳት ይችሳሱ።
የወሲሶ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
