Tender Detail

Tender Details


የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፤ ፈርኒቸር፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018

የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፤ ፈርኒቸር፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

1.     ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ እና በፌዴራል፤ በከልል ወይም በዞን ገንዘብ /ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     ተጫራቶች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ለጽሕፈት መሣሪያዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸርእቃዎች፤ ለጽዳት እቃዎች፤ እና ለደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000076363572 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ፤ ንብረት አስተዳደር፤ ማስወገድና ጠቅላላ አገ/ ቢሮ ቁጥር6 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው /ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በአንድ ኦርጅነል እና ሁለት ኮፒ በእያንዳንዱ በፖስታ በማሸግ ሶስቱንም ፖስታ በአንድ ፖስታ በማድረግ በሰም በታሸገ በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታው 16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጽ/ቤቱ የስብሳባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

5.     ማንኛውም ተጫራች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፤ ለጽሕፈት መሣሪያዎች፤ እና ለመኪና ጎማዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) ለደንብ ልብስ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰለሳ ሺህ) እንዲሁም፤ ለጽዳት እቃዎች እና ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺህ) በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንከ በክፍያ ማዘዣ (C.P.O.) ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.     አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ከምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ኢተያ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

7.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ .ቁጥር፡- 0972990933, 0911854342, 0911903235 ይጠይቁ፡፡

 

የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

✨ messages.ai_summary
- Hethosa District Finance Office is procuring permanent office electronics, furniture, office equipment, cleaning items, employee uniforms, and vehicle tires for district offices under the 2019 budget year via open tender. - Bid document prices: 600 ETB per document for office electronics, office equipment, and vehicle tires; 500 ETB per document for furniture, cleaning items, and uniforms. - Bid bonds: 40,000 ETB for electronics/equipment/tire documents, 30,000 ETB for uniforms, and 25,000 ETB for furniture and cleaning items, payable by CPO. - Bidders must provide a valid renewed business license, TIN, VAT registration, supplier registration certificate, and tax clearance letter. Bids close on the 16th working day at 4:00 and open the same day at 4:30.
Save Tender