Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው እና ለESRP ፕሮጄክት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው እና ESRP ፕሮጄክት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብርየከፈለ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ደብረ ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንከ በተመሰከረለት ቼከ/CPO/ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች እቃዎቹን ከነ ትራንስፖርት ወጭያቸው የሚሸጡብትን ዋጋና አይነት በመለየት በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት 230-1130 ድረስ በስራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተዘግቶ በዚህ ቀን 500 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይካሄዳል፡፡

ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ባሸነፈባቸው የእቃ ዝርዝር መሰረት ከመ/ቤቱ ጋር የውል ስምምነት መፈራረም ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች በሚፈልጉትና ማቅረብ በሚችሉበት እቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሆኖም ለአንድ ዓይነት እቃ ከተጠየቀው ብዛት አሳንሶ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉበትን እቃዎች ሊባኖስ ወረዳ //ቤት እቃ ግምጃ ቤት የማጓጓዣ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ መቻል ይኖርባቸዋል፡፡

/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የእቃ አይነት ወይም ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963226105 ዘወትር በስራ ሰዓት በመደወል ወይም /ሊባኖስ ወረዳ //ቤት እቃ ግዥ ከፍል በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- ሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ //ቤት ከአ/ በስተ ሰሚን 89 . ላይ ይገኛል።

ሸረሮ ከተማ

በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

✨ messages.ai_summary
- The Debre Libanos Woreda Finance Office, North Shewa Zone, Oromia, invites open bids for staff uniforms, stationery, cleaning supplies, electronics, vehicle tires, roofing tin and nails, cement, and furniture for the woreda and ESRP project in the 2019 budget year. - Bid documents are available for 500 ETB; a bid bond of 10,000 ETB via bank-guaranteed cheque/CPO is required. - Bidders must be VAT-registered, hold a valid renewed trade license, have paid current-year government taxes, and be registered on the Ministry of Finance and Economic Cooperation supplier list. - Bids close on 2026-08-19 at 4:00 PM and open on 2026-08-20 at 5:00 PM; winning bidders must cover transport, loading, and unloading costs, and samples of offered items are required.
Save Tender