በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው እና ለESRP ፕሮጄክት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን ROOF Transparent EGA-500, 0.50mm WORK አቅርቦት እና ገጠማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡