Tender Detail

Tender Details


በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን ROOF Transparent EGA-500, 0.50mm WORK አቅርቦት እና ገጠማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

የግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  DCE/17-05B/gofa  2/00103/2017

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን ROOF Transparent EGA-500, 0.50mm WORK አቅርቦት እና ገጠማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. V.A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ
  4. ከመንግሥት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸውን (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በተጠቀሰው ወይም ተዛማጅ በሆነ ሥራ ላይ (ROOF Transparent EGA-500, 0.50mm thick WORK አቅርቦት እና ገጠማ) ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ከላይ በተ. 5 ማቴሪያል አይነቶች በተገለፀው መሰረት ሳምፕል ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/04/2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል ከፕሮጀከቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀታችን ትከክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው 24/04/2017 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  11. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ -  ጎፋ  ፓርትመንት  ግንባታ  ፕሮጀክት  (17-05B)  (ጎፋ  ካምኘ  ግቢ  ውስጥ)

ስልክ :- +251 118 886649/+251 118 88 66 31

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ዋጋ ሞልታችሁ ከማቅረባችሁ በፊት ሳይቱን በአካል ተገኝታችሁ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡

 

በመከላከያ  ኮንስትራክሽን  ኢንተርፕራይዝ  የጎፋ  አፓርትመንት  ግንባታ  ፕሮጀክት

Save Tender