Tender Detail

Tender Details

  • Company መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572752
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-08-18 14:30:00
  • Categories Water Proofing Works , Roofing Tin , Elevator / Lift Work

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር መሰፋ///ጨ/01/2018/19

 

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1-passenger elevator /Lift/

ሎት2-supply and fix Roof water tanks

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ VAT Registration Certeficate/ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት Tax clearance certificate የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።

2.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብርብቻ) በመከፈል // ግዥ ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 015 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ሎት (1) ብር 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት /../ በሁኔታላይ ያልተመሰረት ባንከ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴከኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ሎት (2) ብር 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት ሲ../ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው አርጅናል ቴከኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::

4.     ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው::

5.     ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይውሎ 16ኛው ቀን ልክ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ከቀኑ 830 መሰፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል፡፡

6.     የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል፡፡

7.     በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

8.    ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115572752

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስዳው ላንድ ማርከ ሆስፒታል አጠገብ

 

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን

✨ messages.ai_summary
The National Defense Forces Foundation invites open tenders for procurement related to the army's joint residential construction (Gasha project): Lot 1 – Passenger elevator/lift, and Lot 2 – Supply and fix roof water tanks. Bid documents are available for a non-refundable fee of 500.00 ETB. Bid bonds are 500,000 ETB for Lot 1 and 250,000 ETB for Lot 2, submitted as an unconditional bank guarantee or CPO in the Foundation's name. Submission deadline and bid opening date are both 2026-08-18. Bidders must hold a valid trade license, VAT registration, tax clearance, Ministry of Finance registration, and applicable competence certificates.
Save Tender