በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elvetor ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ተራዝሞ ሰኔ10/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 ከቀነ ገደቡ በላይ በመጋዘን በመቆየታቸው ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም PASSENGER ELEVATOR (LIFI)፣ SS ARTIFICIAL EARRING & BEARNG፣ ሽቶዎች፣
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Jest of Elevator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing and Commissioning of Elevator for Philips Building.
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 16/2018 2. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ቴሌ፣ቲቪ፣ኦዲዮ እና ሲሲቲቪ ካሜራ ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 17/2018 3. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶች /አሳንሰሮች/ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 18/2018 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8 ቲ ህንፃ ከዚህ የሚከተሉትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት የ አዊ ዞን ከ/ፍ/ቤት፣ ፈ/ህይወት ሆስፒታል፣ ዋንዛየ ሎጂ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እና የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአዳሬ ሆስፒታል B+G+8 ህንጻን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Supply and Installation of Elevator/Lift for Ministry of Finance main building