ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 16/2018 2. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ቴሌ፣ቲቪ፣ኦዲዮ እና ሲሲቲቪ ካሜራ ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 17/2018 3. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶች /አሳንሰሮች/ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 18/2018 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 16/2018፣17/2018 እና 18/2018
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት
1. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 16/2018
2. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ቴሌ፣ቲቪ፣ኦዲዮ እና ሲሲቲቪ ካሜራ ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 17/2018
3. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶች /አሳንሰሮች/ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 18/2018 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው/ያላት፣ ጨረታ ለመሳተፍ የታከስ ክሊራንስ ያለው/ያላት፤
2, የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
3. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና እ/አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለኤሌከትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና ለዳታና ቴሌ አቅርቦትና ገጠማ ስራ ለ15 ተከታታይ ቀናት እንዲሁም ለሊፍት 2ዐተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የዕቃ አቅርቦቶችን እና የዳታና ቴሌ አቅርቦትና ገጠማ የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) እንዲሁም ለሊፍት አቅርቦት እና ገጠማ እስከ 20ኛው ቀን (20 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ቴከኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ባህርዳር ዋናው ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይበተጠቀሱት ቀናት 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፡፡ የተጠቀሱት የመከፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡ዐዐ ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፡፡
4.1 እቅርቦት እና ገጠማ ለሆኑት የዳታና ቴሌ እና ሊፍቶች /አሳንሰሮች/ እቅርቦት እና ገጠማ ስራ ከዚህ በፊት በብቃት እና በጥራት ለመስራታቸው የሚያረጋግጥ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማያያዝ ግዴታ መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልከ ቁጥር
ባህር ዳር 058-218-0538/09-18-01-06-17/09-18-71-66-16
አዲስ አበባ: ስልክ ቁጥር 0111265338/09-12-08-5639/09-67-99-42-10
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
