Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462122370
  • Website
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Elevator / Lift Work

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአዳሬ ሆስፒታል B+G+8 ህንጻን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአዳሬ ሆስፒታል B+G+8 ህንጻን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራት ተጫራቾች መጫረት ይችላሉ-

  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ BC-1/GC-2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
  2. በሥራ መስክ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር ፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የአቅራቢነት ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ለእያንዳንዱ ሎት ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፣
  6. የጨረታ ሰነዱ ከአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ፍያ ፋይናንስ ፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመፈል መግዛት ይቻላል፣
  7. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል፣ 2(ሁለት ኮፒ እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል፣ 2(ሁለት) ኮፒ ሁሉም ላይ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም የተደረገበትን በመያዝ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ፍያ ፋይናንስ ፍል (ግዥ ኬዝ-ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  8. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ፍያ ፋይናንስ ፍል ይከፈታል ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚሆን ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ጨረታው የሚገባበትና የሚከፈትበት ቀን እና ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፣
  9. በጨረታ አከፋፈት ስነ-ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜት በሚደረግበት ጊዜ በሁለቱ መካከል 2% በላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፣
  10. በጨረታው ላይ ባለው ጠቅላላ ዋጋ ከአስር ፐርሰንት (10%) በላይ የዋጋ ቅናሽ (Rebate) የተደረገ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፣
  11. ተጫራቹ ከመሀንዲስ ግምት አስራ አምስት ፐርሰንት (15%) በታችና በላይ ያቀረበ ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፣
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው፣

 

ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ ቁጥር:- 046-220-82-02/046-220-45-66

 

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃ ሆስፒታል

 

Save Tender