የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elvetor ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ተራዝሞ ሰኔ10/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026 ማራዘሚያና
መክፈቻ ቀን ስስማሳወቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elvetor ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ተራዝሞ ሰኔ10/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ሰኔ 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፦ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሲቲ ቶታል ዝቅ ብሎ
የቀድሞው
መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፓ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
