Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline20 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-20 00:00:00
  • Categories Elevator / Lift Work

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Jest of Elevator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Jest of Elevator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃውን ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Supply lnstall, Test of Elevator

ለጃን ሜዳ G+10

DCE/ SE/53/2026

ግንቦት 12/2018 ..  400 ሰዓት

ግንቦት 12/2018 .. 415 ሰዓት

300,000.00

 

ስለሆነም፡-

1.     ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) 120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7.     ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com  

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com 

.. 3414 ፋክስ . 0114-40-04-71/ 0114-42-07-46

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender