Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline22 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-22 00:00:00
  • Categories Building Materials , Generators , Mechanical Work and Materials , Construction Materials And Raw Materials , Sanitary Ware , Elevator / Lift Work

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት የ አዊ ዞን ከ/ፍ/ቤት፣ ፈ/ህይወት ሆስፒታል፣ ዋንዛየ ሎጂ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እና የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 13/2018

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት አዊ ዞን //ቤት፣ /ህይወት ሆስፒታል፣ ዋንዛየ ሎጂ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እና የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፤ ጨረታ ለመሳተፍ የታ ሊራንስ ያለው/ያላት፤
  2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
  3. የጨረታ ሰነዱን /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ 7 ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት እንዲሁም ለሊፍት እና ጀነሬተር 20 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የዕቃ አቅርቦቶችን እና የውሀ ስርገት አቅርቦትና ገጠማ የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) እንዲሁም ለጀነሬተር እና ሊፍት አቅርቦት እና ገጠማ እስከ 20ኛው ቀን (20 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ኒካልና ፋይናንሻል ኦጅናልና ኮፒ በመለየት ባህር ዳር ዋናው ቢሮ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል። የተጠቀሱት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር

ባህር ዳር 058-218-0538/09-21-25-89-20/

አዲስ አበባ - ስል ቁጥር 0111265338/0930352410/0967994210

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender