የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር፣ ከአዳማ ፣ ከገላን፣ ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀከቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የመደበኛ፤ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፤ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የፈርኒቸር እቃዎችን ባህርዳር ዋናው ቢሮ በሚገኙ መጋዝኖች ባህር ዳርና አካባቢው በሚገኙ ፕሮጀከቶች እና ጎንደር ከሚገኘው ከፍ/ፍ/ቤት መጋዘን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀከት የTempered Glass Work አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዘመን ክንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀቶች /ለማት የሚሠሩ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ አንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር ከአዳማ፣ ከገላን ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 16/2018 2. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ቴሌ፣ቲቪ፣ኦዲዮ እና ሲሲቲቪ ካሜራ ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 17/2018 3. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶች /አሳንሰሮች/ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 18/2018 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የቤዛዊት ሸኔልሆም የህንፃ ተገጣጣሚ አካላት ማምረቻ ፋብሪካ ከኛ ኀልስን ሥራ የሚያገለግል ኤሌክትሪካል ሚክሰር ፓምፕ/Mini Avant piston pump/፤ 2ኛ ፓኔል እሴምብሊንግ ማሽን፤ 3ኛ ዋየር ስትሬቲንግ (R6) ማሽን እና የፋብሪካ ስፔር ፓርት (መለዋወጫ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሕጋዊ ከሆነው አሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየሰራ ለሚገኘው እንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀከት፥ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ ፕሮጀከት እና አዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት የሚውሉ አቅርቦቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኮሚሽኑ ለሚያስገነባቸው ፕሮጀከቶች