Tender Detail

Tender Details

  • Company በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን
  • Address ደሴ፣አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-17 00:00:00
  • Categories Aluminium Supply and Work

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።


ድጋሚ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 33/2018

 

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች /ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሱ መሆኑን እየገስጽን፤

1.       1, በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመከፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት ጨረታ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.       የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም /Unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።

3.       3, የጨረታ ሰነዱ /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7 ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ።

4.       የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ብቻ /ዳር ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚከፈተው /ዳር ዋና ቢሮ እንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግ/ንብ/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ክፍት ነው።

5.       ውድድሩ በሎት ጥቅል ዋጋ የሚታይ ይሆናል፤ ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው።

6.       6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ፡ በህግ የተጠበቀ ነው።

7.       ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥ ባህርዳር 058 218 0538/ 09-18-01-06-17/ 09-13-27-60-57

አዲስ አበባ -- 011-126-5652/5145 / 09 12 08 56 39

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Save Tender