ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ምክንያት የተጨፈለቁ የአልሙኒየም የቆርኪ ዘለበቶች ስለሚገኙ በጥሬ ዕቃነት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የቆርኪ ዘለበት ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ምክንያት የተጨፈለቁ የአልሙኒየም የቆርኪ ዘለበቶች ስለሚገኙ በጥሬ ዕቃነት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የቆርኪ ዘለበት ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ ባሉበት መካኒሳ ዋናው መስሪያቤት በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብቻ / በመግዛት ከሀምሌ 21 እስከ ነሀሴ 4 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለጠቅላላው ንብረቶች የጅምላ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማንኛውም ተጫራች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብርበባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ 50,000.00 / ሀምሳ ሺህ / በኤንቬሎፕ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ጨረታው ነሀሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመካኒሳ ፋብሪካ ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
v ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
v የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 0911460279 ወይም 091148521 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ