ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ኦ.ት/18/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| Lot | Description |
| Lot-1 | Purchase of Simba Harrow Spare Parts (PR-No. 46027) |
| Lot-2 | Purchase of Rome Heavy Duty Plough Spare Parts (PR-No. 46028) |
| Lot-3 | Purchase of Gregoire Besson Plow Spare Parts (PR-No. 46029) |
| Lot-4 | Purchase of Sino Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46075) |
| Lot-5 | Purchase of GI Pipes & Chain Block (PR-No. 46087) |
| Lot-6 | Purchase of Different Electrodes (PR-No. 46088) |
| Lot-7 | Purchase of Different Bearing (PR-No. 46097) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ፣ ፊሲፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር፡- 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር- 011-551-29-11
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
Fincha Sugar Factory seeks bids for seven lots of spare parts and equipment: Simba Harrow, Rome Heavy Duty Plough, Gregoire Besson Plow, Sino Dump Truck parts, GI Pipes & Chain Block, Electrodes, and Bearings. Bidders must have a renewed trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
