የፈደራል ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የፈደራል ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፦
- በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተሟላ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ግብይቱ ከ200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ሃሳብ መስጫ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም።
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ሆነው ለወደፊት በመንግስት ለሚያወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በመከፈል ከፈደራል ግብርና ምርምር ማዕከል መግዛት ይችላሉ።
- የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ ከሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም የንግድ ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4:00 ላይ ተዘግቶ 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡
- 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የባንክ ጋራንቲ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- የጨረታ ማስተባበያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከሐረር store/ስቶር/ ያላቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ ግዢውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0256667549/0256667550 መጠየቅ ይችላሉ። አድራሻ፡- ከሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500ሜ ገባ ብሎ።
የምስራቅ ሐረርጌ የፈደራል ግብርና ምርምር ማዕከል
✨ messages.ai_summary
The Federal Agricultural Research Center seeks bids for vehicle spare parts, office supplies, cleaning materials, tires, electronics, and raw materials. Bidders must have valid licenses, tax clearance, and TIN. A bank guarantee of 20,000 birr is required. Bidders must have a store in Harar.
