Tender Detail

Tender Details

  • Company በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን
  • Address ደሴ፣አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-17 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials , Construction Works

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀቶች /ለማት የሚሠሩ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ አንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር ከአዳማ፣ ከገላን ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።


የሲሚንቶ እና ብረት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ/የጨረታ ቁጥር 07/2012

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀቶች /ለማት የሚሠሩ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ አንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር ከአዳማ፣ ከገላን ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1-      በዘርፉ ሀጋዊ የታደሰ የንግድ ፋቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስል ጥር ወረቀት እንዲሁም የባለቤትነት መታወቂያ ሊብሬ ያላቸው።

2-      የጨረታ ሰነዱን /ዳር ከተማ በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ድርጅት ቀበሌ 11 ኮብል አክሲዮን  ማህበር ፊት ለፊት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደዉ መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ እና /አበባ ለገሀር አመልድ ኢተዮጵያ ህንጻ 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 በሚገኘዉ ማስተባበሪያ /ቤት መግኘት የማይመለስ 200 ብር ከፍሎ መውሰድ ይችላል።

3-      ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት  ከቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ብቻ ባህር ዳር ከተማ በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ድርጅት ቀበሌ 11 ኮብል አክሲዮን ማህበር ፊት ለፊት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደዉ መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4-      ጨረታው 15ኛው ቀን 800 ይዘጋና በዚያኑ ቀን 830 ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚኖርባቸዉ ሲሆን ጨረታ ሳት በዚያውኑ ቀን 800 ተዘግቶ 830 ይከፈታል።

5-      ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን እና የውል ይዘቱን እንዱሁም የሚገዙትን አገልግሎቶች፣ የብረት ሰነድ በዝርዝር የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ የአውን በት መመሪያው መሰረት መሞላት አለበት።

6-      የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉን ቫትን ጨምሮ 2% ሆኖ ከብር 500 ባልበለጠ በባንክ  በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባችኋል።

7-      ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ስልክ ቁጥር 058-218 0538/ 09 27 60 55 99/ 09 18 30 59 49/ 09 18 81 67 32

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

ባህርዳር

Save Tender