Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline21 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር /
  • opening date በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction , Construction Works

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ ትምህርት መምሪያ ገሮ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገነባው ሳይት፡-


የጨረታ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ ትምህርት መምሪያ ገሮ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገነባው ሳይት፡-

  • LOT-1 አንድ ብሎክ ባለ ስድስት ክፍል አና
  • LOT-2 አንድ ብሎክ ባለ ሦስት ክፍል ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማስረጃ አላይን online/ ማቅረብ የሚችል።
  4. በግንባታው ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለው/ላት ሆነው ከዚህ በፊት በወሰዱት ስራ ከ95% በላይ አፈጻጸም ያለው እና ስራ በከተማው አስተዳደሩ የተሰጠ ከሌለም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ስራ ሰርቶ ምንም ዓይነት ቅሬታ ያልቀረበበት መሆኑን ማረጋገጫ ከማዘጋጃ ቤት ኮንስትራክሽን ዘርፍ ማቅረብ የሚችል ፡፡
  5. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 70.000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  6. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም ከተማ ፋ/ፕ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን ፡፡
  7. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡
  8. የጨረታ ሰነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በስራ ሰዓት ይሆናል፡፡
  9. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል፡፡
  10. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፣
  11. ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሆን CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡
  13. ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሆን CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- 0468812389/046881 4353/046881 4619

በደቡብ ክልል የጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ፕ/ል/መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Construction tender for Garo Primary and Secondary School in Arba Minch: two building lots (six-classroom and three-classroom blocks). Open to registered contractors with valid licenses, TIN, VAT, tax clearance, and proven construction performance.
Save Tender