Tender Detail

Tender Details

  • Company በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን
  • Address ደሴ፣አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Building Materials

በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኮሚሽኑ ለሚያስገነባቸው ፕሮጀከቶች


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኮሚሽኑ ለሚያስገነባቸው ፕሮጀከቶች ማለትም፡-

ለአንጎት ወረዳ ቢሮ አስተዳደር እና ለግዳን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ከለር መስታወቶችን ባለ 5 mm የሆኑ /SUPPLY AND FIX/ አቅርቦት እና መግጠምንም ያካተተ ግዥ ለመፈፀም በየፕሮጀክቱ በሎት ዋጋ በመለየት ህጋዊ ፈቃድ እና ብቃት ያላቸው የመስታወት አቅራቢዎች እና ገጣሚዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሱ ተጫራቾች መወዳደር ትችሳሳችሁ፣፣

1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

3. ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው፣

4. የማንኛውም የግዥ መጠን ከ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

5. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕታዓይነት ስፔስፊኬሽን አይተው በትክክል ዋጋ በመሙላት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል አስተዳደርና 13. ፋይ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ ለእንድ የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 15ኛው ቀን እንዳለቀ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡30 ይከፈታል፡፡ ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ሰዓቱን ጠብቆ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በእለቱ ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡ በጨረታው ያልተገኘ ተጫራችም በጨረታ ሂደቱ ተገዥ ይሆናል፡፡

8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በአንድ ወይም ወጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ገራዶ/ ድረስ በማቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ፐርሰንት/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም. በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::

10. አሸናፈው ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ 10% በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ /CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ያሸነፈውን ዕቃ ማንኛውንም ወጪ ችሎ በራሱ

ትራንስፖርት እንነት እና ግዳን ፕሮጀከት በመውሰድ በተቀመጠው ፕላን መሰረት በጥራት ገጥሞ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

11. ማንኛውም ተጫራት ጥራቱን የጠበቀ የውጪ መስታወት ሳምፕል አጽድቆ ሲታመንበት አጠቃሎ አንነት እና ግዳን ፕሮጀከት በሳይቱ መጋዘን በስፔስፊኬሽን ን መሰረት ያለም 79 መሰረት ቆርጦ መግጠም ጉድለት በማቅረብ ወይም ፕሮጅከቱ ባስቀመጠው ፕላን እንዳለበት ተገንዝቦ ዋጋ መሙላትና መወዳደር ያለበት ሆኖ የሚሞላው የነ ካሬ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በተዘጋጀው ፎርም መሰረት ቫትን ያካተተ መሆን ሲገባው በእስከርቢቶ ቫት ይጨመርበት ተበሎ ከተጻፈ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

12. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖር በጥንታቄ ይሞላ በአጋጣሚ ስርዝ ድልዝ ከተፈጠረም ፓራፍ ይደረግ፡፡

13.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በ ሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ሆኖ ተጫራቹ በዚህ ምክንያት ለሚያወጣው ወጪ መ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡

14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደሴ ገራዶ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0911771531 No መደወል መጠየቅ ይችላሉ።

15. አድራሻ:- ደሴ ገራዶ/ደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል የድሮው ከነበረው ጎን ቻይና ካምፕ ከነበረው ጎን

በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሸን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

 

Save Tender