Tender Detail

Tender Details

  • Company የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Address አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 732 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112733558
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Generators , Elevator / Lift Work

የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8 ቲ ህንፃ ከዚህ የሚከተሉትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ፍት እና ጄኔረተር ግዢ ጨረታ

 

የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ++8 ህንፃ ከዚህ የሚከተሉትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ሰነዶች በማሟላት በማህበሩ ዋና /ቤት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ከፍሎ በመውሰድ በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛችኋል፡፡ ተጫራ አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የስራ ንግድ ፍቃድ እንዲሁም አስፈላጊውን መስፈረት ማሟላት ይኖርባቸዋል ፡፡

1. 640 . ወይም 8 ሰዎች የሚይዝ የመንገደኞች ሊፍት

2. ጄኔሬተር ናፍታ 150 ኪቪኤ (120 ኪሎ ዋት) ተጠባባቂ ፕራይም ሬትድ ሀይል

3. የጨረታ ሰነዱን ከህዳር 10 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ህዳር 25 ቀን 2018 . ድረስ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2 ሰአት አስከ 10 ሰአት ድረስ በታሸገ ፖስታ በማህበሩ አስተዳደር 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 መቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያግዜ እንደተጠናቀቀ ጨረታው ሲከፈት የአከፋፈቱን ስነስርአት መከታተል ለሚፈልጉ ቀንና ሰዓቱን የምናሳወቅ ይሆናል፡፡

5. ማህበሩ ከሚመርጣቸው እቃ አቅራቢዎች ግዢ ለመፈፀም ከመወሰኑ በፊት የእቃዎቹን አይነት በመስክ ጉብኝት ያረጋግጣል፡፡

6. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ - በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 732 ስልክ ቁጥር 0112733558/0937686068

 

የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender