የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-
1. ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የያዙ።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ።
4. ተጫራቾች በዘርፉ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የገ/ኢ/ልማት የምስክር ወረቀት ሠርተፍኬት ያላቸው።
5. ተጫራቾች ከዚህ በላይ ከ1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች የጨረታ ሠነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች ለመጫረት ተመላሽ የሚሆን 30000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በጥሬ ገንዘብ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ከሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ/ፋ/ን አስ/ዳይሬክቶሬት ቁጥር 17 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 14 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠቅባቸዋል። በ15ኛው ቀን ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም አርብ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በ9፡30 ሰዓት በእለቱ ይከፈታል።
9. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ሰኞ ይሆናል።
10. አሸናፊ ተጫራች በራሱ ማጓጓዣ የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0915743709 ወይም 0913415568 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
