በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የእለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣የኤሌትሮኒከስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር / ጎማዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የሲራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሲክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ በ2018 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።