Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማየወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የወሐይመራት/አንደኛ አንደኛና መደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መስያ ቁጥር 001/2019

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማየወረዳ 3 //ቤት የወሐይመራት/አንደኛ አንደኛና መደ//ቤት 2019 / በመደበኛ በጀት በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ የሰራተኞች ሻይ ከበብ እና የሰራተኞች ጥቅማጥቅም 1 የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ ሎት 2-አላቂ የቢሮእቃዎች ሎት 3፡ህትመትሎት፡4: አላቂ ui እቃዎችሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 6 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሎት 7-ለማሸነሪ ጥገናዎች ሎት 8-ጥገና እና የጥገና እቃዎች ሎት 9.ትራንስፖርት ሎት10 ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1.     በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

2.     በመንግንስት ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ስለመመዝገባቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ;

4.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር100.00 (እንድመቶብር) በመከፈል ሰነዱን ከግዥከፍል መውሰድ ይችላሉ::

5.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መግልጽ መሙላት አለባቸው

6.     ተጫራቾ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስከበሪያ ለሚወድደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክበተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠከፍ ያሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው ፡፡ሎት፡-የደንብልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ፣ 36,0001-72-አላቂ የቢሮ እቃዎች:-10,552.66-13:- ትመት-1,400 ሎት41 አላቂ የህከምና እቃዎች፡-20,000 ሎት 5፣አላቂ የትምህርት እታዎች፡ 14,000ሎት6 አላቂ የፅዳት እቃዎች 1-34,000 ሎት 7- ማሽነሪ ጥገና 1,000 ሎት 8፣ጥገና እና የጥገና እቃዎች ሎት 9- ጭነት-6000 ሎት 10:ቋሚእቃዎች 14,005.80

7.     ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፤ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች በቀረበው የዕቃ መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     አነስተኛ እና ጥቃቅን አቅራቢዎች እናበረታታለን ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም የተፃፈ አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ ዋስትናውን የሚወስድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎኘ በግዥ ከፍል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

10.                        ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው የስራቀን ከቀኑ 1100 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ ቢሮ 19 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡

11.                        ተጫራቾች በጨረታው ሲያሸንፉ ከአሸነፋ በጠቅላላ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪ ያማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

12.                        በጨረታ አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈረሙበት ቀንጀምሮባሉት በነoተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ማንኛውንም የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው ትራንስፖርት /ቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

13.                        /ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት የእቃው ብዛት 20 % የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብት አለው::

14.                        ተጫራቶች የቤት ኪራይ እና የመብራት የውሃ ፍጆታ ከምጣድ እና ከተለያዩ ማሽኖች በስተቀር የማትከፍሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

15.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

አድራሻ፡- 6ኪሎ ከመነን /ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ

ከወረዳ 3 አስተዳደር /ቤት ፊትስፌት ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር: 011-126-09-75011-12685-011-126-8508/011268794

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉስሴ /ከተማ የወረዳ 3 //ቤት የፀሐይጮራ //////ቤት

✨ messages.ai_summary
- Addis Ababa City Administration, Gulele Sub-City Woreda 3 school office invites open tenders (Ref. No. 001/2019) for procuring goods under the 2019 E.C. regular, subsidy, and internal revenue budgets. - Items are grouped into 10 lots: uniforms and uniform tailoring, office furniture, printing, medical equipment, educational materials, cleaning supplies, machinery repair, repair and repair materials, transport/cargo, and fixed assets. - Bid documents are available for a non-refundable 100 ETB. Tenders close on 13 Aug 2026 and open on 14 Aug 2026; bid securities apply per lot. - Bidders must present a renewed trade license, VAT registration, and registration with the Government Procurement Agency, and submit required samples and bid security (CPO) as specified.
Save Tender