Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 ጤና ጣቢያ
  • Address ከኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ከፍ ብሎ (72 ሰባራ ድልድይ) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-33-85-25
  • Website
  • Deadline09 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 ብር (ሶስት መቶ ብር) በአንድ ሎት
  • opening dateበእለቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Maintenance And Repair , Office Supplies And Services

በጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ የጥገና እቃዎች፣ ደንብ ልብሶችን፣ የቢሮ ቋሚና ኤሌክትሪክ እቃዎችን ግዥ እና የጥገና እና የተለያዩ ህትመቶችን፣ ጥገናና ማስፋፊያ ከነማቴሪያሉ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት ሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገድ በቦቴ አገልግሎቶች፣ በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ

1. ሎት1 አላቂ የፅህፈትመሳሪያ ı, 000 2. ሎት2 አላቂ የፅዳት እቃዎች 9,000 3. ሎት3 የተለያዩ የጥገና እቃዎች 8,000 4. ሎት4 ደንብ ልብስ 9000 5. ሎት5 ቋሚ የቢሮና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥና ጥገና ስራ 12,000 6. ሎት6 የተለያዩ ህትመቶች 8,000 7.ሎት7 የተለያዩ የጥገና ማስፋፊያ ስራ እና ማቴሪያል አቅርቦት 10,000  8. ሎት8 ትራንስፖርትና ጭነት ፍሳሽ በቦቲ ማንሳት ጉልበት አገልገሎት 5000 9. ሎት9 መድሃኒቶችና የህከምና እቃዎች ሪኤጀንቶች 20,000 በጨረታ ቁጥር 001/2019 / የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ የጥገና እቃዎች ደንብ ልብሶችን፣ የቢሮ ቋሚና ኤሌክትሪክዕቃዎችን ግዥ እና የጥገና እና የተለያዩ ህትመቶችን፣ጥገናና ማስፋፊያ ከነማቴሪያሉ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት ሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገድ በቦቴ አገልግሎቶች፣ በግልፅ ጨረታእወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ በፌዴራል ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ኤጀንሲ የምስክር ወረቀት ያለው:።ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ንግድ ስም ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

1.     ለተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የግብር ከፋይ ቲንና የምዝገባ ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የሚያቀርቡት ዋጋ ላይቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው። የድርጅቱ ስምና ማህተም መኖር አለበት።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በአንድ ሎት 300ብር (ሶስት መቶ ብር), በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ///ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ግራርወፍጮ ወደ ሀናን ዳቦቤት መውጫ መንገድ ላይ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 47 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 1100 (አስራ አንድ ሰዓት) ድረስ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቢሮ ቁጥር በመምጣት መግዛት ይቻላል።

3.     በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ናሙናና ሳምፕል ለማቅረብ የማይመቹ ቋሚ እቃዎችን በፎቶ ግራፍ በስዕል በካታሎማ አጉልቶ በሚያሳይ ነገር ማቅረብ አለባቸው።

4.     አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ መስጠት አይችልም።

5.     ገዥው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስም ይችላል።

6.     ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ኢንቨሎፕ በማሸግና ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ዋጋ ከዚህ በላይ የቀረበውን ዝርዝር በማየት በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ እንዳለባቸውና ከላይበተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ቁጥር 52 ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ወይም ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የወሰዱትን የጨረታ መመሪያ ከሞላችሁት ሰነድ ጋር ተያይዞ መመለስ አለበት

7.     አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።

8.     አሸናፊ ተጫራቾች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው ጊዜ ገደብ ውሰጥ ማለትም 7ቀን በኋላ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% (አስር ፕርሰንት) በባንክበተመሰከረለት ሲፒኦ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው፡፡

9.     ጨረታው የሚከፈተው 11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 400 ሰዓት ታሸጎ በእለቱ 430 ሰዓት ላይ ቢሮ ቁጥር 54 አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

10.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

አድራሻ ኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ወረዳ 3 ጤናጣቢያ በተለምዶ ግራር ኮንዶሚኒየም ቤቶች አለፍ ብሎ ሀናን ዳቦ ቤት መውጫ መንገድ ላይ ይገኛል

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር፡ 09-20. 80.90.99 መጠየቅ ይቻላል።

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍስ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, cleaning materials, maintenance items, uniforms, office and electronic equipment, printing services, renovation works, transport, and on-site sanitation services across nine lots. Bidders must be registered suppliers with valid licenses and tax clearance.
Save Tender