Tender Detail

Tender Details


በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ 2019 የበጀት ዓመት

1. P"CT-Scan Tube"እና

2. PX-ray machine UPS"በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ

2018 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።

ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ /ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።

ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።

ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰንድ/የዋጋ ዝርዝር እና እስፔስፍኬሸን የቀየረ ተቀባይት የለውም።

ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል።

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንሰ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ

500/ምስት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ፡፡

PCT-Scan Tube' እና X-ray machine UPS" ጨረታው የሚከፈተው 04/13/2019 ከቀኑ 830 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡

ጨረታ ማስከበሪያ:- 50,000 (ሃምሳ ) ብር CBE, CBO, እና Singe' ባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማሰያዝ

የሚችል መሆን አለበት፡፡

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውሰው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

✨ messages.ai_summary
Adama Hospital Medical College seeks bids for a CT-Scan Tube and X-ray machine UPS. Bidders must have a renewed trade license, VAT registration, and supplier registration. Winners must deliver goods at their own cost and provide a 10% contract guarantee.
Save Tender

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare part...

READ MORE
Sidama Bank invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for p...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE