በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare parts/Accessories/Consumables/support Equipment & Training ግዥን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare parts/Accessories/Consumables/support Equipment & Training ግዥን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ኪ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸነ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተግለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
| የአቅርቦት ግዥ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| Core Drilling Machine with spare parts/Accessories/Consumables/support Equipment & Training ግዥ | 2,000,000.00/ሁለት ሚሊዮን ብር/ | መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ
ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power seeks bids for a Core Drilling Machine with spare parts, accessories, consumables, support equipment, and training. Bidders must be licensed in the field, tax-compliant, VAT-registered, and registered on the procurement agency supplier list.
