የቂርቆስ ክፍስ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ።
የግልጽ ጨረታማስታወቂያ
የቂርቆስ ክፍስ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ
|
ተ.ቁ |
የጨረታ ዓይነት |
ኮድ |
ተ.ቁ |
የጨረታ ዓይነት |
ኮድ |
|
1 |
የሰራተኞች የደንብ ልብስ
|
6211
|
10 |
የሰራተኛ ካፌ እገልግሎትና
|
6233 |
|
2 |
የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች
|
6212
|
11 |
መስተንግዶ አቅርቦት ኩኪስ /ድፎ ዳቦ የጠርሙስ ለስላሳ ግማሽ ሊትር ውሃ፥ቆሎ
|
6233 |
|
3 |
የጽዳት እቃዎች |
6218 |
12 |
ምንታርቦ ኪራይ የዲኮር ስራ ኪራይ |
6256 |
|
4 |
አላቂ ብሮ እቃዎች |
6219 |
13 |
የድንኳን ኪራይ በተለያየ ሳይዝ
|
6252 |
|
5 |
የህትመት ዉጤቶች |
6213 |
14 |
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የህንጻ ኪራይ
|
6252 |
|
6 |
ቋሚ ኢቃዎች |
6213 |
15 |
ቄብ እንቁላል ጣይ ዶሮ የጓሮ እትከልት
|
6221 |
|
7 |
የፐሪንተር፣ኮምፒውተር፣ ፎቶ ኮፒ፣ ጄኔሬተር ጥገና ሰርቪስ: ላፕቶፕ ጥገና፥ፈርኒቸር ጥገና፣
|
6243 |
16 |
ግርግዳ ላይ የሚለጠፍ ሼልፍ
|
6313 |
|
8 |
የዶሮ ኬጂ ተሰርቶ የተዘጋጀ |
6221 |
17 |
የህዝብና የእቃ ጭነት ተሽከርካር
|
6232 |
|
9 |
የጉልበት ስራ እገልግሎት
|
6255 |
18 |
የቢሮ እድሳትና ጥገና
|
6244 |
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ሰነዶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. ተጫራቶች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዘር የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ሎት 1፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚጫረቱበት ዋጋ በየሎቱ ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበርያ ለደንብ ልብስ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
5. ሎት: 2 የጽዳት እቃዎች 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
6. ሎት ፡ 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
7. ሎት: 4 ቋሚ የቢሮ እቃዎች 35.000.00 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
8. ሎት: 5 የህትመት ስራ፤ የሰራተኛ የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ ፣ ዲጄና ዲኮር ፣ የሰውና የእቃ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ /በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
9. ሎት 6 ጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና፣ የቢሮ ፈርኒቸር ጥገናዎች፣ የቢሮ እድሳትና ጥገና፣ የቢሮ ማሽን ጥግናና ሰርቪስ፤ የጉልበት ስራ እገልግሎት ብር 10.000.00 /አስር ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒአ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
10. ሎት 7 የጓሮ አትክልት ዘር ግበር፤ የዶሮ ኬጂ ግዢ የ65 ቀን ዶሮ ግዢ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ/በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
11. ሎት 8 ለቢሮ ኪራይ የሚሆን ህንፃ ኪራይ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ቦታው ድረስ ማቅረብ (ማስገባት) ይኖርባቸዋል፡፡
12. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ማስገባት ኖርባቸዋል፡፡ (ሲፒአ አርጂናል ውስጥ ይግባ)
13. ተጫራቾች የእንዱን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይም ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይሞላ፡፡
14. ተጫራቾች ናሙና ለሚስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
15. የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሰነድ የመግዣ ዋጋ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በሎት በመከፈል በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ላይ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሞሉትን ዋጋ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
16. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው በ7 የስራ ቀናት ውል በመግባት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
17. ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ጨረታው የሚከፈተው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
18. መስሪያ ቤታችን የተሻለ ዘዴ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
19. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114165909 /0114703280 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
20. አድራሻ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቄራ ቀስተ ዳመና ስፖንጅ ፋብሪካ (ኖክ ማደያ አጠገብ፡፡
21. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተወዳዳሪዎች ከሆኑ አምራች ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
22. ለሚያቀርቡት እቃዎች በሙሉ ተወዳዳሪ ነጋዴዎች የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት
