Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • opening dateበዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት
  • Categories Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ምድብ1. የተለያዩ የሥራ አልባሳት

ምድብ2. የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት

ምድብ3. የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች)

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

1. በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN No.) ያላቸው፡፡

2. የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ለምድብ 2 ብር20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) እና ለምድብ 3 ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና (Bid Bond) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋርእያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 25/12/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6 ጨረታው በዚሁ ቀን 25/12/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡

7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች ለሶስቱም ምድብ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

9 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሜከሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

ስልክ ቁጥር 0115525405/011-551-32 88

..ቁጥር 3375..አ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

✨ messages.ai_summary
- Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) invites open tender for the procurement of various work clothes, printed labels and cartons bearing the company logo, and various work and safety shoes. - The tender has three lots with bid bonds of ETB 150,000 (Lot 1), ETB 20,000 (Lot 2), and ETB 60,000 (Lot 3). - Bid documents cost a non-refundable ETB 300 per lot; submission deadline is 25/12/2018 at 4:00 AM, with opening the same day at 4:05 AM at Office No. 602. - Bidders must provide a valid trade license, TIN certificate, Ministry of Finance supplier registration, VAT registration, and submit samples for all three lots.
Save Tender