Tender Detail

Tender Details


በሸገር ከተማ አስተዳደር የአኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2019 ዓም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች ፡የመኪና ከራይ፤የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የግንባታ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሆቴል ምግቦች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችየተለያዩ የህትመት ስራዎች እና ሞተር ሳይከል በጨ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

በሸገር ከተማ አስተዳደር የአኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት /ቤቶች 2019 ዓም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች ፡የመኪና ከራይ፤የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የግንባታ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሆቴል ምግቦች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችየተለያዩ የህትመት ስራዎች እና ሞተር ሳይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተሱትን መስፈርቶችን የምታሟሱ ተጫራቾች በጨረታው ሳይእንድትሳተፉ ተጋብዛቹሀል።

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር 2017 ዓም የከፈሉና 2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ 29/1/2018 . እስከ 9/12/2018 . ድረስ ለእያንዳዱ ንግድ ዘርፍ ላይ የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ ብር/ከፍለው ከገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት መውሰድ ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች ላለፉት ዓመታት ማለትም 2017 ዓም እና 2018 ዓም አንደኛ ዙር ግዢ ላይ በአቅራቢነት ችግር ያልፈጠሩ ጥሩ የአቅራቢነት ባህሪይ ያላቸው መሆኑን ከፌዴራል ወይም ከክልል ወይም ከከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዠ /ቤት የምስጋና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።

4.     ማንኛውም ተጫራጮች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳዱ ንግድ ዘርፍ .5% ጠቅላላ ዋጋውን ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታው ሰንድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት።

6. ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን "Specification” ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ዋጋው ከነ ተጨማሪ እሴት ታከስ በመሙላት ስማቸውን ፊርማችውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በአንድ ትልቁ ፖስታ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ 19/12/2018 . ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከመዘጋቱ 10:00 ሰአት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት 20/12/2018 . 04 ዐዐ ሰዓት ይከፈታል። ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይንም ወኪላቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግድውም።

8. የጨረታው ሳጥን ከታሸገ ወይንም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

9. የጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ከውል ሰጪ መስሪያ ቤት ጋር በሚደረገው የውል ስምምነት መሰረት ገላን አራብሳ ለሚገኘው በውል ሰጪ ንብረት ከፍል ገቢ ያደርጋል።

10. /ቤታችን በሚያወዳድረው እቃዎች ብዛት ላይ እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።

11. ተጫራቾች እቃዎቹን አሸንፈው ለማቅረብ ሲዋዋሉ ካሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።

12. ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊ መሆናቸውን ከተገለጸ 5 ቀን በኋላ በውል ሰጪ መስሪያ ቤት ድረስ በአካል በመገኘት የውል ስምምነት መፈጸም አለባቸው፡፡

13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921487985/
0911440317

በሸገር ከተማ አስተዳደር የአኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Sheger City Administration, Ane Dimma District Finance Office (Oromia) is procuring staff uniforms, stationery, cleaning materials, car rental, vehicle and motorcycle tires, construction materials, electronics, hotel food, office furniture, printing works, and motorcycles for 2019 E.C. first-round budget year use. - Bid documents cost 200 ETB per business sector and are available from 29/1/2018 E.C. to 9/12/2018 E.C.; bids must be submitted by 19/12/2018 E.C. at 10:00, with opening on 20/12/2018 E.C. at 4:00. - Bidders must have a renewed trade license, paid current taxes, VAT registration, and inclusion in the supplier list; a bid security of 0.5% of total price (CPO) and a 10% contract performance bond are required.
Save Tender