ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር በወሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተስጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወድ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
|
ተ ቁ |
የተበደሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ |
የቦታው ስፍት በካሬ ሜትር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ቦት እና ሰዓት |
||||
|
ክልል |
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
|||||||
|
|
አቶ ተክሌ ሞሲሳ ዴሬሳ |
አትፕ ትክሌ ሞሲሳ ዴሬስ |
ጉሊሶ |
ኦሮሚያ |
ነቀምት |
ነቀምት |
ደርጌ |
1534W/L/E/N/03 |
571 ካ.ሜ |
3,200,000.00 |
የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጠዋት ከ4፡00 ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
|
ጌታቸው አስፋው ወዳጆ |
ጌታቸው አስፋው ወዳጆ |
ኮምቤ |
ኦሮሚያ |
ሽገር ከትማ |
ፉሪ |
ሙዳ ፉሪ |
L/S/19184 2001 |
|
21,848,036.57 |
ጨረታው የካቲት 29 ቀብ 2016 ዓ/ም ጠዋት ከ4፡00 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ለሁለት ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
ሚፍታ ከማል ሙዘይን |
ሚፍታ ከማል ሙዘይን |
ገላን |
ኦርሚያ |
ሸገር ከተማ |
ገላን |
ተሉ ጉራቻ |
BMG/EMM |
|
26,320,790.14 |
ጨረታው የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጠዋት ከ4፡00 6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት ጊቢ ለሁለተኛው ጊዘ ይካሄዳል |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ተጫራቾች እንዲያውkቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማዘዣ ሲፒኦ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አስርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ንግድ ፍቃድ የታደስ መታወቂያ የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረበው ንብረቶች ባሉበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀር ግን ሐራጁ በሌለብት ይካሄዳል የእነ 3ሰዎች
- ንብረቱ በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ጉሊሶ ቅርንጫፍ ኮምቤ ቅርንጫፍ እና ገላን ቅርንጫፍ ያስጎበኛሉ ። ለተራ ቁጥር 1 ነቀምቴ ዲስትሪክት እና ጉሊሶ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0917 07 90 72 ወይም 0911 64 30 03 ወይም 0917 04 91 78 በመደወል ፣ ለተራ ቁጥር 2 ለኮምቤ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0921 73 30 51/011369 57 50 በመደወል እና ለተራ ቁጥር 3 ለገላን ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0921 79 22 03/011 445 04 93 በመደወል መጠየቀና መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታ ኣሽናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልክፈለ ግን ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋቢ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈልወን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ካሉ ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዛውር ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ ማ
