ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኝት በጨረታው ተወዳድሮ ንብረቶቹን እንዲገዛ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው የመያዣ ንብረት አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የጨረታው መነሻ ቦት |
የጨረታው የሚከናወንበት ቦታ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
|
ከተማ |
ክ/ከተማ እና ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ቢ.ቲ.ዋይ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማህበር |
አቶ ብርሃኑ ያለው |
ጋንዲ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት |
ጎንደር |
ቀበሌ 02 |
7911/04 |
150 |
10,163,446.50 (አስር ሚሊየን አንድ መቶ ስልሳ ሶስት ሺ አራት መቶ አርባ አራት ብር ከ50 ሳንቲም) |
ንብረቱ የሚገኝበት |
መጋቢት 3 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
2 |
ቢ.ቲ.ዋይ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማህበር |
ቢ ቲ ዋይ ትሬዲንግ ኃ የተ የግ ማህበር
|
ጋንዲ ቅርንጫፍ |
መጋዘን |
አማራ ክልል ገንዳዋ ከተማ |
ቀበሌ 02 |
ቢ-002/2011 |
3000 |
6,815,528.47 |
ጎንደር ከተማ ጎንደር አዲስ ባንክ ቅርንጫፍ |
መጋቢት 3 ቀን 2016 ዓ/ም ከሰዓት 8፡00-10.00 |
|
3 |
ሳምራዊት ፍቅሩ ወልደማርይአም |
ወ/ሮ ንግስት መኮንን |
የካ ቅርንጫፍ |
G+5 ህንጻ ቤት |
አዲስ አበባ |
ቦሌ |
ቦሌ 12/40/4 6/21005/ 59834/01 |
486 |
55,545,078.89 |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00-6፡00 ሰዓት |
❖ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
❖ ጨረታዉ በማስታወቂያዉላይበተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል::
❖ የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል::በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል::
❖ ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት::
❖ የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል::
❖ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፎች በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ::
❖ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ አዲስ እንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት በስልክ ቁጥር 0115571934፣ ጋንዲ
ቅርንጫፍ 011 5580532 የካ ቅርንጫፍ 116683522 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
