ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/መመካ/009/2016
አዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት በሠንጠረዥ የተገለጸውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
|
ተ ቁ |
የሚገዛው ዕቃ/አገልግሎት ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቀን |
የጨረታ ሰነድ መከፈቻ ቀን |
|
1 |
ሎት አንድ፦ የአውቶቡስ መለዋወጫ |
ብር 200,000.00 |
የካቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡00 |
26/2016 ሰዓት 4፡00 |
|
2 |
ሎት ሁለት የአውቶቡስ መስታወት |
ብር 200,000.00 |
የካቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡00 |
የካቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡30 |
|
3 |
ሎት ሦስት፦ የጉድጓ ውሃ ፓምፕ (Submerisible pump with accessory) |
ብር 150,000.00 |
የካቲት 26/2016ዓም ሰዓት 4፡00 |
26/2016ዓም ሰዓት4፡30 |
|
4 |
ሎት አራት፦ ያገለገለ ጎማ መጠገኛ ማሽን፤ጥሬ ዕቃ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች (Recapping Materials) |
ብር 100,000.00 |
የካቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡00 |
የካቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡30 |
|
5 |
ሎት አምስት፦ wrta card (data card,fargo Dic color ቶነር 045210 and 0452 |
ብር 100,000.00 |
የክቲት 26/2016 ዓም ሰዓት 4፡00 |
የካቲት 26/2016ዓም ሰዓት 4፡30 |
ስለሆነም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፦
- ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ በዘመነ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ የዘመኑ ግብር መክፈላቸውንና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ወቅታዊ ደብዳቤ(Tax Clearance) በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት (VAT) Registration እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት (TIN Certificate) ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱ የማይመለስ ብር 200።00(ሁለት መቶ) በመያዝ 22 እየሩስ ህንፃ 7ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-01 መውሰድ የሚችሉ ሆኖ የጨረታው ሰነድም በዚሁ አድራሻ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡
- . ተጫራቾች በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ከህጋዊነት ማረጋገጫ ከቴክኒካል/ ኦርጂናል ሰነዶች ጋር በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በማስያዝ ማቅረብ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከወሰዱበት ቀን ጀምሮ በተራ ቁጥር 2 በተገለፀው አድራሻ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀን ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ የሚከፈት ሲሆን ዘግይቶ የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም
- ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዳቸው ሎቶች የታሸገ አራት ኤንቨሎፕ(ቴከኒካል ሰነድ እና ፋይናሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ) ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ ፖስታዎቹ ላይ መገለጽ አለበት፡፡
- የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን የሚመለከት መረጃ በስልከ ቁጥር- 0118-21-22-14 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
አዲስ አበባ ከተማ አውቶስ አገልግሎት ድርጅት
