Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 02 ፋ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 251116391991
  • Website
  • Deadline15 Feb 2024, 3:43 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2016 ዓም


የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 kሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 6 የኪራይ አገልግሎት ሎት 7 የመስተንግዶ ሎት 5 ህትመት ሎት 8 ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው : ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን  የመንግሥት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ስም ምዝገባ /ምስከር ወረቀት/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና በንግድ ሥራ ፍቃድ በጀርባው ያለውን የሥራ ዘርፍ የተገለፀበትን ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. በተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ እና የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ 15% ያካተተ እና የቀረበው ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ መሆኑን መግለጫ መስጠት አለባቸው፡፡

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 02 //ቤት ሶስተኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው::

6. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ዕቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ ያቅራቢ ማህተም እና በዋጋ ማቅረቢያው ዝርዝር ላይ ዝርዝሩን የሞላው ኃላፊ በእያንዳንዱ ዋጋ በተሞላበት የጨረታ ሰነድ ላይ በገጹ በመፈረም ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሳጥን

ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ዋጋ ማቅረቢያ ሲያቀርቡ ኦርጅናል ደረጃውን የጠበቀና ናሙናውን በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ፋ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው።

8 ተጫራቾች ያሸነፉአቸውን ዕቃዎች ተወዳድረው ካሸነፉ በኃላ ከናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ ዕቃ ከሆነ መልሰው ትክክለኛውን በቀረበው ናሙና መሰረት የማምጣት ግዴታ አለባቸው፡፡

9 ጨረታው የሚዘጋበት በ10ኛው ቀን 10:30 ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው  ቀን 430 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈፃፀም ውል ማስከበሪያ ለአሸነፉበት ዕቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው::

11. ከፍያው የሚፈፀው ለሚያቀርቡት ዕቃ ሙሉ በሙሉ ለፋ//ቤት ንብረት ከፍል ሲያስረክቡና የቀረበው ዕቃ በናሙና መሰረት ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡

12. በጨረታ ሰነዱ ላይ የዋጋ ስርዝ ድልዝ እና /ቤቱ የሠጠውን እስፔስፊኪሽን መሰረዝ የለበትም፡፡

13. የጨረታ ማስረከቢያና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታጽፉ ጥቃቅንና አነስተኛ አቅራቢዎች የተሰማራችሁበትን የንግድ ስራ መስክ/ዘርፍ/ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት።

14. ዋስትና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች አሸናፊው 1 ዓመት የሚቆይ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

15. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ 60 ቀናት ብቻ ነው::

16. ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ ስትምልሱ ሙሉ አድራሻችሁን በተሰጠው የጨረታ ሰንድ ላይ በትክከል መሙላት ይኖርባችኋል፡፡

 17. /ቤቱ ተሻለ አማራ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ:-ስልከ ቁጥር +251116391991ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ- ልዩ ቦታ ሀያት ወደ የሚወስደው መንገድ ብርሀን ባንክ ያለበት ህንጻ 3 ፎቅ

ሚኩራ /ከተማ የወረዳ 02 //ቤት

Save Tender