Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572949
  • Websitehttps://aacaprac.gov.et/?lang=ahm
  • Deadline21 Feb 2024, 3:24 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 45/2016


የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሽን ከታች የተገለጹትን

ሎት 1- የግብርና እቃዎችና ግብአቶች

ሎት 2፦ የጽዳት እቃዎች ለመግዛት

ሎት 3- ለእንስሳት መድሀኒቶች ቋሚ እቃዎች ለመግዛት

ሎት 4፦ የተለያዩ kሚ እቃዎች

ሎት 5- የኤሌትሪክ እቃዎች እና ፓምፕ እና ፔይንቲንግ

ሎት 6፦ የኮምፒተር፣ ፕሪንተር ፣ ፎቶ ኮፒ እና ላፕቶፕ ጥገና

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያJሉ ተጫራቾች ተጋብዘዋል።

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት በታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ (clearance) ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለየእያንዳዳቸው ሎቶች 10000.00 (አስር ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በህዝብ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሸን ሰም ከጨረታ ሰንድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ጊቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻ እና ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻ በማሸግ እና ሁለቱንም ለየብቻ ኮፒ በማድረግ በፓስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት ከ10ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በኃላ ከአለው 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ይስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ጠዋቱ 4፡30 ቦሌ ማተማኢያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ጊቢ በግዥና ንብረት ዳይሬክትሬት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል::
  6. የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ሰኞ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  7. ዘግይቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  8. ኮርፓሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር 0115572917/0115572949 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፓሬሽንget

Save Tender