Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር‐2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913369154
  • Website
  • Deadline01 Mar 2024, 4:27 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ቁጥር:-001/አሸጨ/ኦኩስፋቁ 2/2016

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ሰኳር ፋብሪካ (ሎት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ሎት2 ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፥ ሎት3 ያገለገሉ አሮጌ ባርሜሎች : ሎት4 ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች! ሎት5 የተቃጠለ ዘይት፡ ሎት6- የፀረ አረም ኬሚካል ጀርካኖች እና ሎት 7 ያገለገለ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነሮች) በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር/supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታከስ ከሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መከፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡

4.ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት(ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ከ7፡00-10፡30 ሰዓት እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6:00 ሰዓት) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5.የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት፤ ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ፦

5. ካዛንቺስ ከመነሀሪያ ሆቴል በዮናስ ጨርጨር ስጋ ቤት በኩል ወደ አቧሬ በሚወስደው ቀጭን አስፓልት 100 ሜትር ዝቅ ብሎ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮዎች ግቢ ውስጥ ነው:: ስልክ ቁጥር: 251-115578916/09-17- 82-65-84 9 09-96-94-60-09 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ

6ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ከ 1-4 ለተዘረዘሩት ጥቅሎች (ሎቶች) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ/ እንዲሁም ከ5-7 ለተዘረዘሩት ጥቅሎች (ሎቶች) ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት የ90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7 የተጠቀሱት ዕቃዎች የሚገኙት ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ነው፡

8 ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።

9 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከመቆይበት የመጨረሻ ቀን በኃላ ለ28 ቀናት ነው።

10 ፋብሪአካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Tel-0913369154/0945002106 Tel: 0917826584, 0996946009

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ /አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

ሀይል ውሃ                                    አዲስ አበባ

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፍብሪካ አ/አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

Save Tender